Channel
በ👉21 mezmur በየቀኑ አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮችን አጫጭር መንፈሳዊ ታሪኮችን መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ መንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሁም መንፈሳዊ ኮርሶችን በየጊዜው ያገኛሉ 😍😍 እርሶም share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ :: 👉 @m_ezmur2 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!
Updated: 2026-08-25
ተጨማሪ ለማግኘት ይቀላቀላሉ ለመቀላቀል▻ @m_ezmur2 ▻ @m_ezmur2
አበባየሆሽ እሰይ ደስ ደስ ይበላችሁ /2/ ቅዱስ ማርቆስ መጣላችሁ ደስ ደስ ይበላችሁ አዝ ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን ጌቶች አሉ ብለን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን ደስ ብሎን መጣን ደስ ብሎን እሜቴ አሉ ብለን አዝ አበባየሆሽ ለምለም አበባየሆሽ ›› እንቆቅልሽን ንግሥት ልትፈትን ሄዳ …
ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ማነው ብዬ ጠየቅሁ በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈቅሁ ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ/፪/ አዝ በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ ተለየህ ለአምላክ ዓለምን ጥለህ ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር ስለ አንተ ዝና ስለ አንተ ክብር …
እንኳን ለታላቁ ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ልደት መልካም ዛፍ መልካም ፍሬን ያፈራልና ተክለ ሃይማኖትን የወለዱት ደጋጉ ጸጋ ዘአብ ካህኑና እግዚእ ኃረያ ናቸው። እርሱ በክህነቱ እርሷ በደግነቷ በምጽዋቷ ጸንተው ቢኖሩ እግዚአብሔር ጣፋጭ ፍሬን ሰጥቷቸ…
የክብር ዘውድ የክብር ዘውድ ጭኖ ታየ ካህኑ በወርቅ ማእጠንት ሞልቶ ሲያርግ እጣኑ እንደ ሱራፌል መልአክ ደራርቦ አክናፍ ቆመ ተክለሃይማኖት ከእሳቱ ደጃፍ ነበልባል ከጋረደው ከስላሴ ሰገነት ባለግርማ ሞገስ ነው ሲሰየም ለአገልግሎት ሃያ አራቱን ካህናት ተቀላቅሎ ተክልዬ ህዝቤን ማርልኝ ይ…
ብቻውን የሆነውን ሰው ብቻውን የሆነውነውን ሰው፣ ረዳት የሌለውን ሰው፣ እንደ አንተ ማን ነው ያገዘው፣ ኑሮዬ ምስክርህ ነው፣ እንደ አንተ ማን ነው ያገዘው፣ ዘመኔ ምስክርህ ነው። በእግዚአብሔር የተወደደ፣ በእግዚአብሔር የተወደደ፣ ይዲድያ እኔ ነኝ፣ ቸርነቱ የሚያኖረኝ፣ ሰጥቶ ሰጥቶ አያ…
" የሰው ልጅ የልቡን በር ከውስጥ እንጂ ከውጭ መክፈት አይችልም እግዚአብሔርም ቢሆን በሩን ያንኳኳል እንጂ ሰብሮ አይገባም ፣ መክፈትና አለመክፈት የሰዉ ፈቃድ ነው " ፡፡ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
#ቅድስት_ኄራኒ_ሰማዕት ነሐሴ ሃያ አንድ በዚህች ቀን ቅድስት ኄራኒ የስሟ ትርጓሜ ሰላም ፍቅር የሆነ ለንጉሥ ሉክያኖስ ልጁ ምስክር ሁና ሞተች ። እርሱም አባቷ ያማረ አዳራሽን ሠራላት መስኮቶቹንም ስምንት አደረገ ቅጽሩንም በዙሪያው ዐሥራ ሁለት አደረገ ማዕድንም ሠራላት። የወርቅና የብር…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.