Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
Updated: 2026-09-12
መልካም አዲስ ዓመት ! 🎉🇪🇹 አዲሱ ዓመት 2019 የሰላም ዜና የምንሰማበት ፣ የፍቅርና የመተሳሰብ ድምፅ የሚሰማበት ፤ የሀዘን እንባ በደስታ እንባ የሚተካበት ፣ ቤተሰቦች በሰላም የሚገናኙበት ፣ ወጣቶች በተስፋ ወደ ግባቸው የሚመለከቱበት ግባቸውን የሚያሳኩበት ዓመት ይሁንልን። ግ…
Media post
Media post
በ9 ቀናት ለ60 ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተሰጠ በኸርት ቱ ኸርት ቺልድረንስ ኤይድ አስተባባሪነት በአንድ ዓመት ለአንድ ሺ ሕፃናት ነፃ የልብ ቀዶ ሕክምና ለመስጠት በያዘው ዕቅድ መሰረት በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የመጀመሪያ ዙር 60 ሕፃናትን የማከም ተግባር በስኬት …
Media post
#እንድታውቁት የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ለኢ-ፓስፖርት ማመልከት የሚፈልጉ ዜጎች ከሐሰተኛ ድረ-ገጾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል። አገልግሎቱ እንዳስታወቀው አንዳንድ አጭበርባሪዎች የኤምባሲዎችን ገጽ በመምሰል ሐሰተኛ የኢ-ፓስፖርት ማመልከቻ ፖርታሎችን እያሰራጩ ነው። ይህም አመልካቾችን…
የአሜሪካ ዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት በአዲስ አበባ የሚከፍተው ቢሮ ነገ ስራ ይጀምራል። በአዲስ አበባ በሚከፈተው እና ወደ ዩናይትድ ስቴትስ መግባት የሚፈልጉ ኢትዮጵያውያንን የፍልሰት ጉዳዮች ለማስተናገድ የተቋቋመው የአሜሪካ የዜግነት እና የኢሚግሬሽን አገልግሎት ቢሮ በነገው ዕ…
🌼 አዲስ አመት እየደረሰ ነው!!!!! ታዲያ ለወዳጅ ዘመድዎ ምን አይነት ስጦታ ለመስጠት አስበዋል?? 🌟 በ2019 ዓ.ም ለሚወዱት ሰው ፣ ፍቅረኛ ፣ ቤተሰብ ወይም ጓደኛ ትርጉም ያለው ስጦታ ይፈልጋሉ? " BMK Crafts ፣ መልሰው የማያገኙትን ውድ ጊዜ ወደ የማይረሱ ትውስታዎች ይ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.