Channel
Updated: 2026-07-26
Samsung ተጠቃሚዎች One UI 9 July 22 ተለቋል ግን ሁሉም ስለኮች አላገኙም መች የናንተም ስልክ እንደሚያገኝ ተመልከቱ July–August 2026 Galaxy Z Fold8 (Pre-installed) Galaxy Z Flip8 (Pre-installed) Galaxy S26 Galaxy S…
የመኪናዎን Remote አገጭዎ ስር አስጠግተው ቢጫኑት ምን እንደሚፈጠር ያውቃሉ? የመኪናዎ Remote ባትሪው አልቆ ወይም ርቀው ሲቆሙ አልከፍት ብሎዎት ያውቃል? ወደ መኪናው ከመሮጥ ይልቅ አንድ ቀላል የ Physics ዘዴ ይጠቀሙ፦ Remote ቁልፉን ወደ አገጭዎ አስጠግተው ይጫኑት! ሚ…
ቻይና ቀጣይ ትውልድ የሆነውን እና J-36 የተባለውን ሚስጥራዊ የጦር Jet ወደ ማምረት ምዕራፍ መሸጋገሯ ተሰምቷል። ይህ ባለ 3 ሞተር እና የኋላ ክንፍ የሌለው ግዙፍ አውሮፕላን፣ በልዩ የ Diamond ቅርፅ Design የተሰራ ነው። አሁን ላይ የቻይና Engineers እና Pilots …
Media post
Get your iPhone 17pro 256GB from Tommy mobile ☎️09-00-41-83-51 Telegram @Hermi1921 📍Megenagna zefmeshi mobile zone BA025
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
ሰዎችን እብደት ውስጥ የሚከተው የዓለማችን ጸጥተኛው ክፍል! በአሜሪካ Orfield Laboratories ውስጥ 99.99% ድምፅን የሚመጥ ልዩ ክፍል አለ። በዚህ ክፍል ውስጥ ከ15 ደቂቃ በላይ መቆየት አይቻልም፤ በታሪክ ረጅሙን ጊዜ (45 ደቂቃ) የቆየው ሰው እንኳ አእምሮው መታወክ ጀም…
አውሮፕላንን መብረቅ ለምን አይጎዳውም? በየአመቱ እያንዳንዱ አውሮፕላን ቢያንስ አንድ ጊዜ በመብረቅ ይመታል። ነገር ግን ተጓዦችም ሆኑ ውስጣዊ ሲስተሞች ምንም አይሆኑም። ሚስጥሩ Faraday Cage የሚባለው የ Physics ህግ ነው። የአውሮፕላኑ ውጫዊ አካል ከ Aluminum የተሰራ …
1 MCE $8 እየተሸጠ ነው 1 MEC 10 ሰው invite በማድረግ $8 ማግኘት ትችላላችሁ እንደት ?? ሙሉአሰራሩ የ 5 ደቂቃ ቪድዮ ሰርቻለሁ ከታች ያለውን ቪደዮ ተመልከቱ 👇👇 https://t.me/techpluset/721 መሸጥ የምትፈለጉ ደሞ አናግሩኝ ከ 0.1 MEC በላይ dm …
⚡ Tech Tips | Apps | News 📱 Honest App Reviews & Hidden Features 🧠 Learn Smart Tech 🚀 Stay Updated, Stay Ahead 📩 Promotions & Collabs: DM 👥 @yitbareeek