Channel
Updated: 2026-07-29
ሐምሌ 22 2018 በሕገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ወደ ስደት ልከዋል፣ ከተጎጂዎችም ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ ተቀብለዋል ተብለው በተጠረጠሩ 16 ሰዎች ላይ ብይን ለመስጠት ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል። በአደገኛ ሕገወጥ ሰው አዘዋዋሪነት ተጠርጥረው በፖሊስ ተይዘው ክስ የተመሠረተባቸው …
Media post
ሐምሌ 22 2018 አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት በሀገር ውስጥ የመድኃኒት ምርትን ማጠናከርና የፀረ-ተሕዋስያን መድኃኒቶችን አጠቃቀም ቁጥጥር ማጠናከር እንዲሁም የፋርማሲ ዘርፍ ጥናትና ምርምር ማሳደግ ያስፈልጋል ተባለ። አስተማማኝ የጤና ሥርዓት ለመገንባት ኢትዮጵያ በመድኃኒት ምር…
#ታሪክን_የኋሊት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ፣ በፋሽስት ጣሊያን ሰማዕትነት የተቀበሉት በ1928 ዓ.ም በዛሬው ቀን ነበር፡፡ ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ፣ መስቀልና ወንጌል ብቻ ይዘው የወራሪውን የኢጣሊያ ፋሽስት ፣ ነውሩንና ግፉን ፊት ለፊት ታግለው፣ ለሃገራቸውና ለሃይማኖታቸው ሕይወታቸውን አሳልፈ…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ሐምሌ 22 2018 ኢትዮጵያ የምታመነጨው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን 9730 ሜጋ ዋት ደርሷል፡፡ ከዚህ ውስጥ ከውሃ የሚመነጨው ድርሻው ከ95 እስከ 96 በመቶ ነው ተብሏል፡፡ ኢትዮጵያ ከውሃ በተጨማሪ እንደ ነፋስ ፣ ፀሀይ እንፋሎት ካሉና ሌሎች አማራጮች ተጨማሪ የኤሌክትሪክ ሀይል በማመን…
ሐምሌ 22 2018 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመቱ 9.1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን ተናገረ። የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት ለስራው እንቅፋት እንደነበርና የመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በዚህ ከቀጠለ ትርፋማነቱን ሊቀንሰው እንደሚችል ጠቅሷል። አየር መንገዱ የ2018 ዓመት አፈፃፀሙን አስመልክ…
#ሸገር_ትንታኔ የአሜሪካና ኢራን ነገር አንዴ ጦርነት ሌላ ጊዜ ድርድር ሆኖ ያለመፍትሄ ቀጥሏል፡፡ በሰሞኑ የሁለቱ አገሮች ጥቃት ኢራን በጆርዳን እና ሌሎችም የአሜሪካ ይዞታዎች ላይ ደጋግማ ያደረሰችው ጥቃት በኢራን አቅም፣በአሜሪካ መከላከል ላይ ብዙ ጥያቄ እንዲነሳ አድርጓል፡፡ ሙሉ ዘገ…
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ ሸገር የእናንተ ነው! https://bit.ly/33KMCqz