Channel
Updated: 2026-07-29
እንዲህ በአራት ነጥብ እንዲህ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምዕራፉ እግዚአብሔር ሊያሸንፍ የእርሱ ሆኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል ይህን እስኪያይ ጠላት ምን አለ ዝም ቢል/2/ አዝ መልካሙን ደብቆ ክፉን እያሳየ ይለኝ ነበር ጠላት እግዚአብሔር ዘገየ ግን ሁሉን በጊዜው ውብ አግድጎ ሲሰ…
ሐምሌ ፳፩ /21/ በዚችም ቀን ቅድስት ኄራኒ የስሟ ትርጓሜ ሰላም ፍቅር የሆነ ለንጉሥ ሉክያኖስ ልጁ ምስክር ሁና ሞተች። እርሱም አባቷ ያማረ አዳራሽ እና የሚያስፈልጋትን እንዲሁም የሚያስተምራትም አንድ ሽማግሌ ሰው አድርጎ ሠራላት። ዕድሜዋም ሰባት ዓመት ሆናትና ያን ጊዜ ራእይን አየች…
ጸጋህ ይብዛልኝ ጸጋህ ይብዛልኝ ምህረት አይራቀኝ አማኑኤል ሆይ ስራህ ደነቀኝ ተመስገን ልበል ላቅርብ ምስጋና በአንተ ቸርነት ቁምያለሁና አዝ ጸጋ በዝቶልኝ እዘምርልሃለው በምስጋና ላይ ምስጋና አብዛለው አለኝ ሺህ ቃላት አለኝ ብዙ ቋንቋ አንተን መግለጫ ለዓለም የሚበቃ አዝ የተናገርከው …
ሐምሌ ፳ /20/ በዚህች ቀን ለስም አጠራሯ ክብር ይሁንና እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ ገብታለች። በዓሉ ከሰላሳ ሦስቱ የእመቤታችን በዓላት እንደ አንዱ አይቆጠርም። ምክንያቱም ቅዱሳን ሊቃውንት በዓታ ከበዓታ ጋር ይስማማል ብለው የታኅሣሥ ሦስትን በዓል ከሰላሳ ሦስቱ ደ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
አበርታኝ ገብርኤል አንተ የልቤ ወዳጂ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አንተ የእኔ ድጋፍ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አበርታኝ ገብርኤል በምድር በሰማይ ምስራች አሰማኝ ናልኝ ከአርያም ላይ አዝ ሀዋርያ ልደት ፅድቅን ምታሰማ ከጥንት ጀምሮ የሆንክ የኔ ግርማ ስወጣ አይሀለሁ ሆነህ ከፍታዬ ክንፍህ …
የመላእክት አለቃ የመላእክት አለቃ ገብርኤልን ላከው ኃያሉ እግዚአብሔር በሰማያት ያለው የባህሪይ ልጄ ወዳንቺ ይመጣል ብለህ ለጽዮን ልጅ ንገራት ለድንግል አዝ ኃይለ ልዑል ወልድም ሥጋሽን ይለብሳል በተለየ አካሉ ወዳንቺ ይመጣል ከሥጋሽም ሥጋን ከነፍስሽም ነፍስ ነስቶ ይዋሃዳል በግዕዘ ሕ…
ገብርኤል መልአከ ራማ ገብርኤል ገብርኤል መልአከ ራማ /2/ ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ አዝ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ/2/ አዝ ከውኃ እና ከእሳት ከሞት አመለ…
ሐምሌ ፲፱ /19/ በዚችም ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው ። ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃ…

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR