Channel
Updated: 2026-07-27
የወል ትርክት የአንድ ወገን ሞኖፖል ሊሆን አይችልም‼ =============================== ✍️ ከጀርባው ሸፍጥ ከሌለው የምክክር ኮሚሽኑ በሀገራችን የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ከፍቷል። ከ4,000 በላይ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተወጣጡ ተወካዮች የተሳተፉበት…
Media post
Media post
እንደት ቆያችሁ እናንተዬ¿ ለካ! እሁድ ነው'ኮ ተረሳሳን እንደ¿ ከዛ ጾታ ጋ በክፉ አትፎካከሩ¡
ሌላ ትኩሳት የሆነ ጽሑፍ‼ ================ («እምነትህን ስትቀይር ዜግነትህና ታሪክህ ይሻራልን?» — በአሕመዲን ጀበል – በ"ሃይማኖታዊ ማንነት" ስም የሚነገድ የፖለቲካ ድንቁርና!) || ✍️ ፖለቲካዊ ትረካዎችን በሃይማኖት ካባ እየሸፈኑ፣ የአንድን አገር ዜጎች "ነባርና መጤ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
አህያው በአጋጣሚ የአንበሳ ቆዳ ያገኝና ይለብሰዋል። "ዛሬማ ማንም አያቀልለኝም!" ብሎ ወደ ቀበሮዎች መንጋ ሲገባ...ቀበሮዎቹ "አንበሳ መጣብን!" ብለው በድንጋጤ እግሬ አውጪኝ ይላሉ። .... አህያው በነገሩ እየተገረመና በደስታ እየፈነጠዘ ወደ ሜዳ አህያዎች ያመራል፤ እነሱም በፍርሃት…
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②⑤]👌 #ቁርኣን
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②②④]👌 #ቁርኣን
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @muradtadessebot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!