Channel
Updated: 2026-07-30
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
በተንጣለው ግቢ ላይ ከተሰራው አራት ደረጃ ፎቅ ኤልያስ ጥቁር ቆዳ ጫማ ጥቁር ሱፍ በነጭ ሸሚዝ ለብሶ ዘንጦ ግቢው ውስጥ ወደቆመችው ቅንጡ መኪና እየሄደ ነው አባቱም በርይሁን ሁለተኛ ፎቅ በረንዳ ላይ ቁጭ ብሎ ልጁን ቁልቁል እየተመለከተ በመገረም እያየው ፈገግ አለ ኤልያስ ምንም እንኳን…
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
ትንቢተ ኢሳይያስ 41:8-10,13 (AMH) •••••••••• ⁸ ባሪያዬ እስራኤል፥ የመረጥሁህ ያዕቆብ፥ የወዳጄ የአብርሃም ዘር ሆይ፥ ⁹ አንተ ከምድር ዳርቻ የያዝሁህ ከማዕዘንዋም የጠራሁህና። አንተ ባሪያዬ ነህ፥ መርጬሃለሁ አልጥልህም ያልሁህ ሆይ፥ ¹⁰ እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ…
ስምህ ይቀደስ " ሀገር አቀፍ የወንጌል ተልዕኮ ስልጠና(National mission training) "ተግባራዊ ክርስቲና ለተልዕኮ" ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች፣ እንዲሁ በምድር ትሁን። ማቴ 6:9-10 ይህ የተልዕኮ ስ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
https://vt.tiktok.com/ZSXKqu4w9/
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇…
.....መስታወት ከመድረኩ በስተጀርባ ካለው ክፍል የሚወጣው ድምጽ እየረበሸኝ መስበክ አልቻልኩም ነበር፣ ወደ ኋላ ሁለት እርምጃዎች ተራምጄ ከመጋረጃው በስተጀርባ ያለውን መስኮት ልዘጋው ፈለኩ ግን አልቻልኩም ድራሙ፣ኪውቦርዱ እና ሌሎች የሳውንድ ሲስተም እቃዎች የምስባኩን ጀርባ ማንም እ…
ወደ ቻናላችን እንኳን በደህና መጣችሁ በዚህ ቻናል ኢየሱስን ከፍ የሚያደርጉ ግጥሞች ፅሁፎች መዝሙሮችና ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖሩናል አብረውን ይቆዩ ሀሳብ አስተያየት ካለ በዚህ ያናግሩን @ermiyas_kifle