Channel
كناشة ابن منور
Updated: 2026-08-23
አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረካቱሁ ~ እሁድ ረፋድ ላይ በሑዘይፋህ መስጂድ የሚሰጠው ደርስ ለዛሬ የለም። መልእክቱን በማሰራጨት አግዙን፣ ጀዛኩሙላሁ ኸረይረን።
መውሊዱው ማን ኤገሌው ? አኹኩም አባስ መሐመድ Part 3 አኺር ፈስሊ ሙሂም ቀጠብቲ ኑቅጣች በአደርኛ ቋንቋ
መውሊዱው ማን ኤገሌው*? part 2 🌹አኹኩም Abas Mohammed 🌹 👆🏻🌺 ዜገሎ ኡሱዓች ማንነትዚዩ ....አቤጆትቤ መጤነብ ዛልበነዋ ሞቀ ዛልበና ሐቂቃቺንተዩ በአደርኛ ቋንቋ
መውሊዱው ማን ኤገሌው? part 1 🌹አኹኩም Abas Mohammed 🌹 👆🏻🌺 መውሊድን ማን ጀመረው? በአደርኛ ቋንቋ
ደርስ፦ * ኪታቡ ተውሒድ * ክፍል - 16 * የሚሰጥበት ቦታ፦ ሑዘይፋህ መስጂድ (የሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * የሚሰጥበት ጊዜ፦ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ በኋላ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 16/2018 የኪታቡ ተውሒድ ደርስ ይኖራል፣ ኢንሻአላህ። * ቦታ፦ ሑዘይፋ መስጂድ (ከየሺ ደበሌ ከፍ ብሎ) * ጊዜ፦ ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ * ኪታቡ የሌላችሁ በዚህ ሊንክ pdf ፋይል ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/9564
ከነሱ ቀጥሎ የመጡት ታቢዒዮችም እንዲሁ እነሱስ ባይኖሩ ቁርኣኑ ሐዲሡ እንዴት ይደርሰን ነበር? አትባዑ ታቢዒንም እንዲሁ። እንዲያውም ነብዩ ﷺ የመጀመሪያዎቹን ትውልዶች ከሰው ሁሉ በላጭ እንደሆኑ ጠቅሰዋል። ለሙስሊሞች ያላቸው ውለታ ከባድ ነው። የአላህ ችሮታና እዝነቱ ናቸው። ስለዚህ በ…
“በአላህ እዝነት ይደሰቱ...” - ትልቁ የመውሊድ ደጋፊዎች ምርኩዝ ~ እጅግ ከሚገርሙ ነገሮች ውስጥ አንዱ መጤ ለሆነው መውሊድ ቁርኣንና ሐዲሥ የሚያጣቅሱ ሰዎችን ማየት ነው። ይሄ የሚያሳየው ሰዎቹ ምን ያክል ለቁርኣንና ሐዲሥ ተገቢ ክብር የማይሰጡ፣ ሐያእ የቀለላቸው እንደሆኑ ነው። መ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.