Channel
Ethiopian Reporter (ሪፖርተር) በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሴንተር በሳምንት ሁለቴ እየታተመ የሚወጣ ጋዜጣ ነው፡፡ ጋዜጣው ለነጻ ፕሬስ፣ ለነጻ ሐሳብናና ለነጻ መንፈስ መስፈን ይተጋል፡፡ Facebook: https://www.facebook.com/EThReporter Twitter: @ethioreporter LinkedIn: linkedin.com/in/ሪፖርተር-ሪፖርተር-123415146
Updated: 2026-08-07
ባለፉት ስምንት ዓመታት የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላ የተዘጋጁ በመሆናቸው በተደጋጋሚ እንዲሻሻሉ መደረጋቸው በጥናት ተመላከተ #Ethiopia: የሥርዓት ለውጥ ከተደረገበት 2010 እስከ 2018 ዓ.ም. የወጡ አብዛኛዎቹ አዋጆች በችኮላና በይድረስ ይድረስ የተዘጋጁ በመሆናቸው፣ ለተደጋ…
ለሙስና ጠቋሚዎች ጠንካራ የሕግ ከለላ እንዲኖር ፀረ ሙስና ኮሚሽን ጠየቀ #Ethiopia: ለሙስና ጠቋሚዎች (Whistleblowers) ደኅንነት ዋስትና የሚሰጥ የተጠናከረና አፋጣኝ የጥበቃ ሥርዓት እንዲኖር፣ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባወጣው ጥናት ጠየቀ፡፡ በመንግሥትና…
ተተኪ ስፖርተኞችን የሚመለምል የባለሙያ ቡድን በአገሪቱ ሊሠማራ ነው #Ethiopia: የኢትዮጵያ ስፖርት አካዴሚ ለ2019 ዓ.ም. የውድድርና የሥልጠና ዘመን ለአዲስ አበባውና አሰላ ለሚገኘው ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሠልጠኛ ማዕከል ከመላ አገሪቱ 358 ተተኪ ስፖርተኞችን ምልመላና ምር…
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሰባት የምሥራቅ አፍሪካ አገሮች የውጭ ዕዳ መጨመሩ ተነገረ #Ethiopia: የዲጂታል የታክስ አስተዳደርንና ሌሎች ዕርምጃዎችን ማስፋፋትን እንደ መፍትሔ አስቀምጧል የአፍሪካ ልማት ባንክ እ.ኤ.አ. የ2026 የምሥራቅ አፍሪካ ኢኮኖሚ ትንበያ ሪፖርት ላይ እንደገለጸው የኢ…
የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌቶችን በመረጃ ቋት ሊሰንድ ነው #Ethiopia: ከዕድሜ ተገቢነት ጋር ተያይዞ ኢትዮጵያ ላይ እየመጣ ያለውን ዓለም አቀፍ ጫና ለማስቀረት፣ በሁሉም የዕድሜ ክልል የሚገኙትን የአትሌቶች ዝርዝር ሙሉ በሙሉ ወደ መረጃ ቋት የመሰነድ ሥራ በቅርቡ እንደሚጀምር የኢት…
ዘወትር እሁድ የምትጠብቁት የሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬም እንደተለመደው የተለያዩ ወቅታዊ ዜናዎች፣ ጥልቅ ትንታኔዎች፣ ልዩ ዘገባዎች እና ተወዳጅ አምዶችን ይዞ በገበያ ላይ ይገኛል። 🗞️ በቀላሉ በድረገጻችን ላይም ያንብቡ፦🌐 https://www.ethiopianreporter.com/ ------…
አረንጓዴ አሻራ በየተቋማቱ #Ethiopia: የአረንጓዴ አሻራ በአንድ ቀን 800 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል ንቅናቄ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. ‹‹ለጽኑ አረንጓዴ ነገ የተስፋ ዘሮችን በጋራ እየዘራን ነው!›› በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ተቋማት ተከናውኗል፡፡ ከነዚህም መካከል የኮፕ 32 …
‹‹ድንበራችንን እንከላከላለን ነገር ግን ጦርነቱን ለማስፋፋትም ሆነ ለመቀጠል አንፈልግም›› #Ethiopia: የኢራን ፕሬዚዳንት መስኡድ ፔዜሽኪያን፣ ከአሜሪካ ጋር ያለው ጦርነት እንዲስፋፋ እንደማትፈልግ ትናንት ሐምሌ 29 ቀን 2018 ዓ.ም. ጧት ላይ መናገራቸውን የአገሪቱ የመንግሥት …
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.