Channel
Updated: 2026-07-29
የአርሰናል የዝውውር ኢላማ የነበረው ቪኒሺየስ ጁኒየር በሪያል ማድሪድ እንደሚቆይ ተገለፀ በአርሰናል በጥብቅ ሲፈለግ የነበረው ብራዚላዊው የክንፍ አጥቂ ቪኒሲየስ ጁኒየር በዚህ የዝውውር መስኮት ከሪያል ማድሪድ እንደማይለቅ ስካይ ስፖርት ዘግቧል። እንደ ዘገባው ከሆነ የስፔኑ ክለብ ሪያል …
“ለከሰረ የፖለቲካ ቁማር ዳግም አንማገድም”፡- ኋላቀሩን የህወሓት የጦርነት ሴራ የሚያጋልጠው የትግራይ ወጣቶች የእምቢታ ድምፅ በትግራይ ክልል በአሁኑ ሰዓት የህወሓት አፋኝ ቡድን የሥልጣን ጥማቱን ለማርካት ሲል ሕዝቡንና ወጣቱን በኃይል እያስገደደ እንደሚገኝ ከኢቲቪ ትግርኛ ጋር ቆይታ …
46 ዓመታትን የፈጀው የበረሃ ላይ ትግል፤ የቻይናው ታላቁ አረንጓዴ ግንብ አስገራሚ ስኬት በቅርቡ በሺንጂያንግ ግዛት በተደረገ ጉዞ፣ በቅርብ ጊዜ ክፍት በረሃ በነበሩ አካባቢዎች አዳዲስ የተተከሉ እና ገና ያልጎመሩ ዛፎች አውራ ጎዳናዎችን አጅበው መመልከት የተለመደ ትዕይንት ሆኗል:: ከ…
የታሪክ ሴራዎችን ያከሸፈው የፍትሓዊነት ማረጋገጫ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን ዳግማዊ ዓድዋ የሆነው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘመናትን የተሻገሩ ውጫዊ ጂኦ ፖለቲካዊ ሴራዎችን በስልታዊ ዲፕሎማሲ በመበጣጠስ እና ውስጣዊ የግንባታ መጓተቶችን በህዝብ የተባበረ ክንድ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.
ለወጣቶች የምትመች ኢትዮጵያን ለመገንባት በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው እየመከርን ነው - ተመካካሪ ወጣቶች ለወጣቶች እና ለቀጣዩ ትውልድ የምትመች፣ ሰላማዊ እና የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለመገንባት የሚያስችል ሰፊ ውይይት እያደረጉ መሆናቸውን በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ የሚገኙ ከ…
በቀድሞ የሲዳማ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ላይ የጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት ውሳኔ ተላለፈ የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞ የሲዳማ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ እና በቀድሞው የፖሊስ ኮሚሽነር ሽመልስ ቶማስ ላይ የጽኑ እስራት እና የገንዘብ ቅጣት…
መድዓ፡ ዘመናትን የተሻገረው ሀገር በቀል የፍትሕ ሥርዓት ኢትዮጵያ ማኅበራዊ ህልውናዋን፣ አብሮነቷን እና ሰላሟን ጠብቀው ያቆዩ በርካታ ሀገር በቀል ባህላዊ እሴቶች እና የዕውቀት ሥርዓቶች ባለቤት ናት:: ከእነዚህ ደማቅ እሴቶች መካከል ደግሞ የማኅበረሰቡን መረጋጋት ሲያረጋግጥ የኖረው ባ…
ለቀጣዩ ትውልድ የሰላም መሰረት ለመጣል ምክክሩ ትልቅ ዕድል ነው - ተሳታፊዎች ሀገራዊ መግባባትን ለመፍጠር እና የቆዩ ሀገራዊ ስብራቶችን በዘላቂነት ለመጠገን ያለመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሂደት በተለያዩ የትግበራ ምዕራፎች ውስጥ አልፎ በአሁኑ ወቅት ዋናው የምክክር መድረክ በስፋት…
EBC (Ethiopian Broadcasting Corporation) @etvafaanoromoo1 @etvkidschannel @ebcworld1 @etventertainment1