Channel
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
Updated: 2026-09-11
https://p.dw.com/p/5MTqf?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
ወጣት መስፍን ሹመትም ባለፉት ስድስት ዓመታት ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት መላክ ያልቻሉ ወላጆችን በመደገፍ ልጆች እንዲማሩ ብዙ ሠርቷል። አቶ አቡበከር ሰይድም በደሴ ከተማ ኗሪ ናቸው። ትምህርት ሊያቋርጡ የነበሩ ልጆቻቸው በወጣት መስፍን ድጋፍ ወደ ትምህርት ቤት መመለሳቸውን ይናገራሉ…
ሐርቡ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙት መሐመድ “ተፈናቃይ” ከሚል ስም ፈጣሪ እንዲያወጣቸው ይጸልያሉ። ከራያ የተፈናቀሉ መምህር አዲስ ዓመት ሲቀበሉ “ቤቴ ናፍቆኛል፤ ልጆቼ ናፍቀውኛል” ሲሉ ተናግረዋል። በገራዶ መጠለያ ጣቢያ የሚገኙ ተፈናቃይ የቀደመው የአዲስ ዓመት አከባበራቸው ከአሁኑ ባይወዳደ…
በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚገኙት የአሙሩና የኪረሙ ወረዳዎች ሰላም ከራቃቸው የኢትዮጵያ አካባቢዎች ውስጥ ናቸው። የአሙሩ ነዋሪ “ብዙ ችግሮች ቢኖሩም የጸጥታ ሁኔታው ለውጥ አሳይቷል” ብለዋል። ታጣቂዎች የሚንቀሳቀሱበት የኪረሙ ወረዳ ነዋሪ የጸጥታ ሁኔታው ከባለፈው ዓመት ሲነጻጸር “እምብዛ…
በጎርጎሪዮስ ቀመር የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ዘመን ከኢትዮጵያ ስለሚቀድም በ7 ወይም 8 ዓመታት ሊቀድም መቻሉን የጠቀሱት መጋቢ አዲስ መምህር ዮሃንስ “ ልዩነቱ የመጣው የቀድሞውን የጁሊያን አቆጣጠር ለማሻሻል ቢሆንም መጀመሪያ ላይ ብዙ አገራት ሳይቀበሉት ቀርተው አከራካሪ ሆኖ ቆይቷል …
በኦሮሚያ ክልል በጸጥታው መደፍረስ በተፈተኑ አከባቢዎች ላይ የአዲሱ አመት ዘመን መለወጫ በዓል የወትሮው ድባብ እንደራቀው ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ እንደሚሉት በሰላም እጦቱ የጎደለው ሁሉም ነገር በመሆኑ አዲሱ አመት ከሁሉም አስቀድሞ ሰላምን የምናገኝበት ቢሆን በሚል ምኞታቸውንም…
አዲሱን መንግስት ምስረታ አስመልክቶ ከድሬደዋ ፣ ሀረር እና ጅግጅጋ ለዶይቼ ቬለ አስተያየት የሰጡ ነዋሪዎች አንገብጋቢ ላሏቸው "የኑሮ ውድነት እና ሰላም እጦት" ትኩረት ተሰጥቶ ይሰራል ብለው እንደሚጠብቁ ጠቁመዋል። የድሬደዋ ከተማ ነዋሪ የብልጽግና ፓርቲ በ2019 የሚመሠርተው መንግሥት…
ኢትዮጵያ ዛሬ አንድ ብላ የምትጀምረውን አዲሱ ዓመት ስትቀበል ከኋላ በተወችው 2018 ዓ.ም የነበሩና ያልቆመ ግጭቶችን፣ ጉልህ የፖለቲካ መከፋፈሎችን፣ ቀውስና ውጥረቶችን ጭምር ይዛ ነው። መንግሥት፣ በትጥቅ ትግል ውስጥ ያሉ እና የሃይማኖት ተቋማት ምን ዐይነት አዲስ ዓመት የመልካም ምኞ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.