Channel
Updated: 2026-07-27
የመንገድ ክፍያዎን ሳይቆሙ በቶሎ (TOLO) ይክፈሉ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ETRE) ጋር በመተባበር የመንገድ ክፍያዎን በቀላሉ በስልክዎ መፈፀም የሚያስችል TOLO የተሰኘ መተግበሪያ አዘጋጅቶልዎታል! TOLO መተግበሪያን በሲቢኢ ብር ፕላስ መተግበሪያ…
ለክቡራን ደንበኞቻችን፡ * የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሥላሴ ቅርንጫፍ አሁን እየተገለገለ ከሚገኝበት ሕንፃ ፊት ለፊት ወደሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ እና ኮምፒዩቴሽናል ሕንፃ የሚዛወር መሆኑን እየገለፅን፣ ከዚሁ ጋር በተያያዘ ሰኞ ሐምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ …
ግብርናዎን ያዘምኑ! ዘመናዊ የግብርና መገልገያ መሣሪያዎችን መጠቀም የግብርና ሥራዎ የልፋትዎን ያክል በውጤት እንዲታጀብ ኑሮዎም እንዲሻሻል ያግዝዎታል። ባንካችን ባዘጋጀው ልዩ የግብርና ብድር ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ ብድር ማግኘት ይችላሉ! በተጨማሪም ባንካችን • ለሰ…
በሲቢኢ ኮኔክት ዶላርዎን በከፍተኛ ተመን ይመንዝሩ! CBE Connect በሲቢኢ ኮኔክት ያስቀመጡትን ዶላር እዛው በዛው ወደ ብር ዋሌትዎ በማስገባት ሲመነዝሩ እና ገንዘብ ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ ዳጎስ ያለ ጉርሻ ያገኛሉ! አሁኑኑ መተግበሪያውን ስልክዎ ላይ በመጫን የዚህ ዘመናዊ ዲጂታል አገ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በካርድዎ ይግዙ! በግብይት እና በአገልግሎት መስጫ ስፍራዎች ጥሬ ገንዘብ መያዝ ሳይጠበቅብዎ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የክፍያ መፈፀሚያ ማሽኖችን (ፖስ) በመጠቀም በቀን 👉 በመደበኛ ካርድዎ እስከ 500 ሺ ብር 👉 በጎልድ ካርድዎ እስከ 700 ሺ ብር 👉 በፕላቲኒየም ካርድዎ እስከ 1…
ተጨማሪ ጉርሻ ያግኙ! ውድ ደንበኞቻችን፡ ከውጭ ሀገራት በ #EthioDirect ፣ #CashGo ፣ #Botim ፣ #WegenSend ፣ #LakiRemit ፣ #EthioPay ፣ #ArifPay ፣ #FastPay ፣ #DestaPay እና #MojoMoney ዲጂታል የገንዘብ መላኪያ መተግበሪያዎች …
በነፃ ልከው፣ ጉርሻም አለው! #EthioDirect * በኢትዮዳይሬክት • በሞባይል ስልክዎ • የቪዛ እና ማስተር ካርድዎን በመጠቀም • ያለምንም ክፍያ • ከውጭ ሀገራት • ቀጥታ ወደተቀባዩ ሂሳብ • ገንዘብ ሲልኩ በእለታዊ የውጭ ምንዛሬ የመሸጫ ተመን ላይ ዳጎስ ያለ ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛ…
ስልኬ ነው ጠላቴ ከማለትዎ በፊት……… ስልክዎ ባንክዎን በእጅዎ ያስገባልዎ፣ በርካታ ጉዳዮችን መከወኛ፣ ዓለምን መመልከቻ ሁነኛ ወዳጅዎ ነው። ነገር ግን ከጥንቃቄ ጉድለት ስልክዎ ለገንዘብዎ መሰረቅ ምክንያት ሆኖ ‘ስልኬ ነው ጠላቴ’ ሳይሉ በፊት ይህን ያድርጉ፡ 👉 የተንቀሳቃሽ ስልክዎን…
Commercial Bank of Ethiopia is the leading bank in Ethiopia, established in 1942. Pioneer to introduce modern banking to the country with 1,971 branches and service outlet across the country. @ www.facebook.com/combanketh @ www.twitter.com/combankethiopia