Channel
🚨🇲🇦 አይዩብ ቡአዲ ከማንቸስተር ሲቲ ጋር የሚያደርገው ድርድር ወደ መጨረሻው ደረጃ እየተሸጋገረ ሲሆን በክለቦች መካከል ስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል ። ማንቸስተር ሲቲ ከሊል ጋር የቡአዲን ጉዳይ ለማስፈረም ከስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርቧል፤ በተጫዋቾች በኩል የሚደረገው ውይይት …
የማን ሲቲ ለሮድሪ መነሻ ዋጋ €80 ሚልየን ዩሮ ነው Polballus 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
የማን ሲቲ ለሮድሪ መነሻ ዋጋ €80 ሚልየን ዩሮ ነው Polballus 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🗣 ኒኮ ጎንዛሌዝ :- "በማንችስተር ሲቲ ደስተኛ ነኝ። መልቀቅ አልፈልግም እና ክለቡም እኔ እንድቆይ እንደሚፈልግ አስባለሁ። እዚህ ደስተኛ ነኝ። ባገኘሁት እድል ሁሉ የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እሞክራለሁ።" 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisra…
🚨 ኒውካስትል ሊዊስ ሃልን ለማቆየት የተቻላቸውን እያደረጉ ነው። የመሸጫ ዋጋውንም አስወድደውታል። Fabrizio Romano 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨 ፔፕ ቻቫሪያ ወደ ቼልሲ HERE WE GO - ቼልሲ ለተጫዋቹ ዝውውር ቦነሶችን ጨምሮ ለራዮ ቫሌካኖ €21 ሚሊዮን ይከፍላሉ ! 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➢ @Bisrat_sports_433
🚨 ብሩኖ ጉማሬሽ ትላንት ምሽት የህክምና ምርመራውን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቀ ሲሆን በክለቡ የሚያቆየውን ኮንትራትም ተፈራርሟል። አሁን ጉማሬሽ ወደ አርሰናል የሚያደርገውን ዝውውር በይፋ አጠናቋል። ስምምነቱ አሁን ተጠናቋል። ክለቡ በቅርቡ ዝውውሩን ይፋ እንደሚያደርግ ይጠበቃል። 🎖 Fa…
🚨 አትሌቲኮ ማድሪድ ለክሪስቲያን ሮሜሮ አዲስ ይፋዊ የዝውውር ጥያቄ ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ሲሆን በአሁኑ ጊዜ ተከላካዩን ለማስፈረም የሚሰራ ቀዳሚው ክለብ ነው። አሁን ከቶተንሃም እና ከሮሜሮ ተወካዮች ጋር ውይይቶች እየተካሄዱ ነው። አትሌቲኮ ማድሪድ በተጫዋቹ ላይ ፍላጎት ካላቸው ሌሎ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.