Channel
ይህ እግር ኳሳዊ መረጃዎችን በፍጥነት የሚያገኙበት #BISRAT_SPORT ነው። - የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ ዜናዎችን - የአውሮፓ ሊግ መረጃዎችን - ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎችን - ጨዋታዎችን ከየስታድየሞቹ በቀጥታ ስርጭት - የተጫዋቾችን የህይወት ታሪክን የሚያገኙበት ነው ።
Updated: 2026-09-10
🚨 BREAKING አርዳ ጉለር በሪያል ማድሪድ እስከ 2032 የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈረም ተስማምቷል። Fabrizio Romano " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🗣️ ኤርሊንግ ሃላንድ፡ “ሮዛሪዮ መቀመጫዬን ሲይዝ ያለውን ፎቶ አይተሃል ፤ እና ያ ፎቶ በ እግርኳስ ውስጥ አዝናኝ ፎቶ ይሆናል።” " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🚨📲 ሪዮ ፈርዲናንድ በኢንስታግራም፡- “የቻምፒየንስ ሊግ ምሽቶች ወደ ኦልድ ትራፎርድ ይመለሳሉ። Let's gooo!” ❤️ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ኢቫን ራኪቲች፦ “ዘንድሮ በቻምፒየንስ ሊጉ የባርሴሎና ዓመት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። ቡድኑ ወጣትነትም ጥራትም አለው።” ባርሴሎና ቻምፒየንስ ሊጉን ካነሳ ከ10 ዓመት በላይ ሆኖታል፤ ራኪቲችም ክለቡ ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫውን ሲያነሳ የቡድኑ አባል ነበር። " SHARE " | @Bisrat_Sp…
ኪሊያን ምባፔ የነሐሴ ወር የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ተረክቧል። " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ብሪያን ምቤሞ ለምሽቱ ጨዋታ ዝግጁ ነው 🥶🥶🥶 " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
ለቦሩሲያ ዶርትሙንድ ብዙ የቻምፒዮንስ ሊግ ግብ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ◎ 24 - ማርኮ ሬውስ ◉ 19 - ሴሪሁ ጉሪሲይ ◎ 17 - ሮበርት ሌዋንዶውስኪ ◎ 15 - ኤርሊንግ ሃላንድ ◎ 15 - ኦባምያንግ " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
🚨 አማድ ከኢንተርናሽናል እረፍት በኋላ እራሱ ላይመለስ ይችላል እና እስካሁን የሜዳ ልምምድ አልጀመረም። [ChrisWheelerDM] " SHARE " | @Bisrat_Sport_4333
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-09 · first ad check queued