Channel
Updated: 2026-07-26
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ በአማራ ክልል ገዳም ላይ "በተጣለ ድሮን" ሁለት ሰዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አረጋገጠች በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን የሚገኝ ገዳም ላይ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት መነኮሳት መገደላቸውን እና…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኤአይ 'በረከት ወይስ መርገምት?' እንዴት እንጠቀመው? ኢትዮጵያዊው የማይክሮሶፍት ባለሙያ ምን ይመክራል? ዓለማችንን በማይታመን ፍጥነት እየለወጠ ያለውን ሰው ሠራሽ አስተውሎት (ኤአይ) በአግባቡ መገንዘብ ምርጫ ሳይሆን ግዴ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ፌደራል ፖሊስ "60" ስደተኞችን ለሞት ዳርገዋል የተባሉ 17 ሕገወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን አስታወቀ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ "ከ60 በላይ" ለሚሆኑ ስደተኞች ሞት እና "ለበርካታ ሴቶች" መደፈር ተጠያቂ …
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ የአሜሪካው ልዑክ ከኤርትራ፣ ከግብፅ እና ከሶማሊያ ሚኒስትሮች ጋር ስለ ቀጣናው ደኅንነት መወያየታቸው ተገለጸ የአረብ እና የአፍሪካ አገራት ጉዳዮች የአሜሪካ ከፍተኛ አማካሪ ማሳድ ቦውሉስ ከኤርትራ፣ ከግብፅ እና ከሶማሊያ የ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ላይ ማሻሻያ ሊኖር እንደሚችል ፍንጭ ሰጡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በተጀመረው ሀገራዊ ምክክር የመጨረሻ ጉባኤ መክፈቻ ላይ በአገሪቱ ሕገ መንግሥት ላይ ማሻሻያ ሊኖ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ኢራን በሰሜን ኢራቅ በፈጸመችው ጥቃት የአሜሪካ ወታደር ተገደለ ኢራን በሰሜን ኢራቅ በፈጸመችው ጥቃት አንድ የአሜሪካ ወታደር እንደተገደለ እና ሌላ ወታደር እንደቆሰለ የአገሪቱ ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ። ኢራን እና አሜሪካ ለ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ግብፅ እና ኤርትራ ቀይ ባሕርን "በሕገ ወጥ መንገድ ለመቆጣጠር የሚደረግ ሙከራን" አወገዙ ግብፅ እና ኤርትራ የቀይ ባሕር "ደኅንነት እና አስተዳደር የሚመለከተው የጠረፉን አገራት ብቻ" እንደሆነ ገለጹ።የጠረፉ አካል ያልሆኑ…
#BBCNEWS #ቢቢሲአማርኛ ➖@BBCAmharic_Revives➖ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "ምክክሩን ለማስጀመር እክል" ገጥሞታል መባሉን አስተባበለ ከአራት ዓመት ሂደት በኋላ ረቡዕ ዕለት የመጨረሻውን ጉባኤ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ያካሄደው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ ባለፉት ቀናት…