Channel
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
Updated: 2026-08-25
የፈተናው ቀን ወደ ነሐሴ 30/2018 ተቀይሯል ።
🔷 አዲስ ተማሪ የመቀበያ ማስታወቂያ በእነሞር ወረዳ ለምትኖሩ በዳሩል ሂጅራ የሒፍዝና የሸሪዓ እውቀት ማእከል ገብታችሁ ለመሐፈዝ ለምትፈልጉ ተማሪዮች, ዳሩል ሂጅራ በተመራቂ ተማሪዎች ምትክ አዳዲስ ተማሪዮችን ፈትኖ መቀበል ስለሚፈልግ ነሀሴ 30/2018 ጉንችሬ ካዕብ መስጂድ በሚገኘው …
🔷 ስንት ቀን ነው መውሊድ ? ሰው ከመለኮታዊ የሕይወት መመሪያ ወጥቶ በስሜት ፈረስ መጋለብ ሲጀምር ወደ ጀሃነም እየሄደ ሳይሆን ወደ ጀነት እየገሰገሰ ይመስለዋል ። አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ለነብዩ - ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም - አላህን እንወዳለን የሚሉ ሁሉ ለሙግታቸው ማረጋገጫ ይሆን …
የሹራ ምእራፍ ክፍል 03 " የመጥፎም ነገረ ዋጋ ብጤዋ መጥፎ ናት ፡፡ ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው ፡፡ እርሱ በደለኞችን አይወድም "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
ትነበብ👍 የቢድአ እና የስሜት ባለቤቶች እነሱ ጠላቶች ናቸው ተጠንቀቋቸው‼️ https://t.me/medrestulsefiyaah
የሹራ ምእራፍ ክፍል 02 " አላህ በባሮቹ ሩህሩህ ነው ፡፡ ለሚሻው ሰው (በሰፊው) ሲሳይን ይሰጣል ፡፡ እርሱም ብርቱው አሸናፊው ነው "፡፡ የሚለውና ሌሎችም አንቀፆች የተብራሩበት ።
🔖 አስለቃሽ ሙሓደራ 🔗 «የመጨረሻው አለም ጉዳ ጉድ» 🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ) 🕰 ርዝመት 2:37 (ሁለት ሰዓት ተኩል) 📋 ፍጆታ (MB 47) https://t.me/abdulham/2837
Media post
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.