Channel
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን
Updated: 2026-08-23
ሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር እየተካሄደ ነው። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተከበረ የሚገኘው የሻደይ በዓል ጨዋታ በተለያዩ ትርዒቶች ታጅቦ በድምቀት መከበሩን ቀጥሏል። በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የሚስ ሻደይ የቁንጅና ውድድር መካሄድም ጀምሯል። የዋግ ኽምራን ባሕላዊ አለባበስ እና …
“ኢትዮጵያ በሀገራዊ ምክክር ከኃይል አዙሪት ወደ ሐሳብ ልዕልና ተሸጋግራለች” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መረጃ ኢትዮጵያ የዘመናት የፖለቲካ ቁርሾዎቿን እና አውዳሚ የደም አዙሪትን በመስበር በሀገራዊ ምክክር ሂደት አዲስ የዴሞክራሲ እና የሰ…
ማንችስተር ሲቲ አዩብ ባውዲን ለማስፈረም ተስማማ። ማንችስተር ሲቲ ለ18 አመቱ ሞሮኳዊ የሊል መሀል ተጨዋች 86 ሚሊዬን ፓውንድ ለመክፈል ስምምነት ላይ ደርሷል። ሩድሪና ቲጃኒ ራይንደርስን የሸጠው የኢንዞ ሜሪስካው ማንችስተር ሲቲ ሁነኛ ፍላጎቱ የመሀል ክፍሉን ማጠናከር ነው። በቀጣይ ቀ…
ዮሚፍ ቀጀልቻ የግማሽ ማራቶን አዲስ የዓለም ክብረወሰን አስመዘገበ። በአርጀንቲና ርዕሰ መዲና በሁለቱም ፆታዎች የተካሄደው የቦነስ አይረስ ግማሽ ማራቶን ውድድር ከደቂቃዎች በፊት ተጠናቋል። በወንዶች ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ 56 ደቂቃ 51 ሰከንድ በማሸነፍ አዲስ የዓለ…
ከ562 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ያስገኘው ጸጋ ምንድን ነው? የአማራ ክልል የግብርናው ምርት ለኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። ክልሉ ከፍጆታ ምርቶች በተጨማሪ ለውጭ ገበያ እና ለሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎች የግብዓት አቅርቦት ትልቅ አቅም እንዳለው መረጃዎች ይጠቁማሉ። በ…
የሕዝብን ስቃይ መካድ አይሆንም ወይ? ሕገወጡ ህወሃት በሥልጣን ላይ በቆየበት ዘመን የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች በቋንቋቸው እንዳይናገሩ፤ በባሕላቸው እንዳያጌጡ፤ የአማራነት መገለጫ የኾኑ አልባሳትን እንዳይጠቀሙ ሲያደርግ ቆይቷል። ሕገወጡ ቡድን በዚህ ብቻ አላቆመ፤ የዘር ማጥፋት ወንጀል …
የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው። የአሸንድዬ በዓል በእብናት እየተከበረ ነው። የአሸንድዬ በዓል በደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ እና እብናት ከተማ አሥተዳደር እየተከበረ ነው። በዓሉ “አሸንድዬን እናከብራለን፣እሴቶቻችን እንጠብቃለን” በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተከበረ የሚ…
የሉዓላዊነታችን ህያው ጋሻ ኢትዮጵያ በተፈጥሮ ግርማዋ ብቻ ሳይኾን በልጆቿ ብረት በሚመስል ፅናት፣ ወሰን በሌለው ፍቅር እና መስዋዕትነት የቆመች የፅናት ተራራ ናት። ከሰማዩ ግርማ በታች በበረሃው አሸዋና በደጋው ቁር ውስጥ የሀገርን እና የዜጎችን ደኅንነት ለመጠበቅ የሚተጉት የእነዚያ ጀ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.