Channel
Updated: 2026-07-26
📢 2018 Entry Year 1 Students – Dept. Choice Update AAU would like to inform all first‑year students that the departmental choice process for 2018 E.C. will be conducted online. 🔹…
ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የመረጃ ሳምንት፤ ከነሐሴ 8–16፣ 2018 ቦታ፡ ዋና ካምፓስ፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች፣ የዩኒቨርሲቲው ጉዞዎን ከመጀመርዎ በፊት የሚያስፈልግዎትን መመሪያ ሁሉ የማግኘት እድልዎ ነው! በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግ…
1 ቀን ብቻ ቀረው! የ33 ቀናት የክረምት በጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አገልግሎታችን ሰኞ ይጀምራል! በ5ቱ ክፍለ ከተሞች (በቦሌ፣ በጉለሌ፣ በልደታ፣ በአዲስ ከተማ እና በለሚ ኩራ)፣ በመቄዶንያ፣ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ድርጅቶች እንዲሁም በማረሚያ ቤቶች የሚከተሉትን አገልግሎቶች እንሰጣለን…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ CDT-Africa ያበረከታቸው አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶች አምስት የፓተንት (Patent) እና የዩቲሊቲ ሞዴል ፓተንት ባለቤትነት መብት ማግኘቱ ይታወቃል፤ ይህንን ከኢትዮጵያ አእምሮአዊ ንብረት ጥበቃ ባለስልጣን በቅርቡ አዳዲስ የፈጠራ ውጤቶችና ባለቤትነት ስላገኛቸው…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
🏥 ነጻ የክረምት የጤና በጎ አገልግሎት አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ በአምስቱ ክፍለ ከተማዎች በቦሌ ክፍለ ከተማ ፤ በጉለሌ ከፍለ ከተማ ፤ በልደታ ከፍለ ከተማ ፤ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፤ በለሚ ኩራ…
NOTICE to GAT Applicants Please find attached the GAT Brochure and Test Date Guide for the upcoming GAT Administration. Addis Ababa University
Media post
Media post

Addis Ababa University